Tender Detail

Tender Details

  • Company በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ
  • Address ደብረ ብርሃን ከተማ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251911388194
  • Website
  • Deadline26 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-08-26 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Machinery , Vehicle Battery , Vehicle tire , Paint

የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ሎት 1፡ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽኖች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ እና የብረት ቀለም/431/ ሽያጭ፤ ሎት 2፡ የሰርገኛና ጥቁር ጤፍ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ማለትም፡-

ሎት 1 የተለያዩ ያገለገሉ ማሽኖች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ እና የብረት ቀለም /431/ ሽያጭ፤ ሎት 2 የሰርገኛና ጥቁር ጤፍ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል

  1. ተጫራቾች ግለሰብ ከሆኑ የቀበሌ ወይም ናሽናል መታወቂያ እንዲሁም የንግድ ድርጅት ከሆኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር ፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሠጠ የምስ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 ብር 30,000.00 /ሠላሳ ሺህ/ ብር፣ ለሎት 2 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ከታወቀ ባን በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሠዓት ከጠዋቱ 230-1000 ድረስ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 230-6:30 ድረስ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው በኢንተርፕራይዙ ቢሮ በመምጣት ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡
  4. ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ እስከ ጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን የያዘ የዋጋ ሰነድ ዋናና ቅጅ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ በኢንተርፕራይዙ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. አንድ ተጫራች በሁሉም ወይም በከፊል ወይም በአንድ እቃ ላይ መጫረት ይችላል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት 10ኛው ቀን ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጨረታውን መታዘብ የሚፈልግ ማንኛውም አካል በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ታሽጎ 430 በግልፅ ይከፈታል፡፡ የጨረታው ፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ 430 በግልፅ ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ተጫራች ዋጋ ላይ ተመሥርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  8. የጨረታውን ውጤት ለአሸናፊና ለተሸናፊ ተጫራቾች በእኩል ጊዜ በጽሑፍ እንገልፃለን፡፡
  9. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡- +251911388194/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

 

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender