በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የተለያዩ የስፌት ማሽኖች፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች ፣ ብረታ ብረቶች፣ የፕላስቲክ ቤርጋሞድ የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆችና አልባሳቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የተለያዩ የስፌት ማሽኖች፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች ፣ ብረታ ብረቶች፣ የፕላስቲክ ቤርጋሞድ የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆችና አልባሳቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ፡-
1. ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የተገበረበትን ንግድ ፈቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ ታክስ ከፋይ የምስክር ወረቀት ኮፒ ከጨረታው መወዳደሪያ ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
2. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ሰነዶች ህጋዊ ንግድ ፈቃዶች እና ታክስ ከፋይ ሰነዶችን ይጨምራል እና ፋይናንሻል መግለጫ በፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰነዶቹ የድርጅታቸው ማህተምና የኃላፊው ፊርማ ያለበት መሆን አለበት።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በኮሚቴው ሰብሳቢ ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።
4. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን በ7፡30 ስዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ 8፡ 30 ሰዓት በኢንዱስትሪያችን መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ነገርግን 11ኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ይሆናል።
5. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ዕቃዎች በአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ /አዳማ/ በአካል ቀርበው ማየት ይችላሉ።
6. ኢንዱስትሪው የተሻሉ አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ አዳማ ፍጥነት መንገድ የክፍያ በር መውጫ ከአዳማ ቆርቆሮ ወደ ወንጂ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ላይ
በስልክ ቁጥር፡- 0910-73-78-72/ 0912-21-98-03
