Tender Detail

Tender Details

  • Company የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-450-02-22
  • Website
  • Deadline09 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-09-09 00:00:00
  • Categories Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

በአማራ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

ሎት 1. የመኪና እቃ መለዋወጫዎች (ፋስት ሙቪንግና ሌሎች እቃዎች) አመታዊ ኮንትራት ግዥ

ሎት 2. የመኪና ጎማ አመታዊ ኮንትራት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስለዚህ ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 1130 ድረስ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ እና ለሎት 2 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመቅደላ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በግዥና /አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን 16ኛው ቀን ከረፋዱ እስከ 330 ሰዓት ድረስ በማስገባት ይታሸጋል፡፡ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ጀምሮ በቅደም ተከተል በስራ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና /አስ/ቡድን በቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  7. በጨረታው ለመጫረት የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር -033-450-02-22 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ከመከፈቱ አይስተጓጎልም፡፡
  9. ጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
  10. ውድድሩ የሚካሄደው ሎት 1 እና ሎት 2 በየምድቡ በሎት ነው፡፡
  11. የእቃው ማስረከቢያ ቦታ ሎት 1 እቃዎች መኪኖች ለጥገና አገልግሎት ጋራጅ በሚገቡበት ጊዜ የጥገና አገልግሎት በሚሰጠው ጋራጅ በመገኘት በባለሙያና በጋራጅ የተረጋገጠ ኦርጅናል እቃ ለንብረት ክፍል የሚያስረክብ ይሆናል እንዲሁም ሎት 2 መቅደላ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ንብረት ክፍል ይሆናል በተጨማሪም እቃዎች በሚፈለጉበት ጊዜ በፍጥነት እና በጥራት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

 

የመቅደ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender