Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Academy of Sciences (የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ)
  • Address ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ወደ ዊንጌት በሚወስደው መንገድ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ አልፎ በቀኝ በኩል በሚታጠፈው መንገድ 500 ሜትር ያህል ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112570930
  • Websitehttps://eas-et.org/
  • Deadline11 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-11 00:00:00
  • Categories Vehicle

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ 12 ሰው የሚጭን አዲስ ያልተነዳ የህዝብ የኤሌክትሪክ ሚኒባስ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ 12 ሰው የሚጭን አዲስ ያልተነዳ የህዝብ የኤሌክትሪክ ሚኒባስ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

  1. የኤሌክትሪክ መኪና መሸጥ እና ማቅረብ የሚችሉ፣ የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰተርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር በይነመረብ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዋና /ቤት በአካል በመገኘት የማይመለስ አምስት መቶ (500) ብር በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ፍል ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የቴኒካልና የፋይናንሻል ሰነዶችን በተናጠል በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአካዳሚው የአስተዳደር እና ፋይናንስ ክፍል ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው 10ኛው ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 900 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. አካዳሚው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0112570930 ደውለው ወይም በአካል መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻ፡- ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ወደ ዊንጌት በሚወስደው መንገድ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባን ጉለሌ ቅርንጫፍ አልፎ በቀኝ በኩል በሚታጠፈው መንገድ 500 ሜትር ያህል ገባ ብሎ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ

 

Save Tender