Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline09 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-09-09 00:00:00
  • Categories Education And Training , Road And Bridge Construction , Engineering Service

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን Asphat Wearing Course በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን Asphat Wearing Course በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

/

የሚገዛው ዕቃ አይነት

መለኪያ

ብዛት

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

1

Asphalt wearing course,

በቶን

50,000

60 ቀን

ጳጉሜ 04 ቀን 2017 . ጠዋቱ 430

ጳጉሜ 04 2017 . ጠዋቱ 445

500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/

 

ስለዚህ፡-

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ታክስ ሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገፅ WWW.PPA.gov. et) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፣ እንዲሁም ተጨማሪ ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ ከላይ እስከተጠቀሰበት ቀን ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ከባለሥልጣኑ /ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራጮች አስፋልት ማምረቻ ማሽኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ህጋዊ ውክልና ወይም በአማራጭነት ሌሎች ባለቤትነቱን ሊገልጹ የሚችሉ ህጋዊ ሰነዶች እንዲሁም በህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ የአስፋልት ሚክስ ለማምረትና ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፈቃድ ካለው ግለሰብ /ማህበር የተሰጠ ህጋዊ (በፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫ ጽ/ቤት የተረጋገጠ) የውክልና ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ፍያ ማስያዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸው መሰረት ሲሆን ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 90 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ በባለስልጣኑ /ቤት 1 ፎቅ 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣኑ ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ድራሻ ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ

ስልክ ቁጥር፡- 011-3-72-28-15/0113-71-41-03

 

አዲስ አበባ ከተመንገዶች ባለሥልጣን

 

Save Tender