Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብ/ክ/መ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዝርዝር ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ትና (በኮንትራት) መያዝ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብ/ክ/መ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዝርዝር ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ትና (በኮንትራት) መያዝ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት፤

ተ.ቁ

ሎት

የጨረታ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ምርመራ

1

ሎት1

ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ላብራቶሪ ሪኤጀንት መድሃኒትና ግብአቶች

25,000.00

ለ 6 ወር የሚቆይ

2

ሎት2

ለማህበረሰብ እገልግሎት የሚውል መድህኒትና ግብአቶች

25,000.00

 

3

ሎት3

የጭነት አይሱዙ ባለ 6 ጎማ ተሽከርካሪ ከቦሩ ደሴ ጭነት ለማመላለስ ጭነት ሲኖር በኮንትራት

10,000.00

ለ1 አመት የሚቆይ ሙሉ ወጪውን በራሱ የሚሸፍን  (በድጋሚ የወጣ)

4

ሎት4

የተሽከርካሪ እና ጀኔሬተር ሞተር ዘይት (ቅባትና ዘይት) በተለያየ መጠን ሲፈለግ የሚታዘዝ

10,000.00

ለ1 አመት የሚቆይ (በድጋሚ የወጣ)

5

ሎት5

ኤሌክትሮኒክስ (ቋሚ) እቃዎች

20,000.00

ለ 1 ግዜ ግዥ

6

ሎት6

ጥሬ ቡና

5,000.00

ለ 1 ግዜ ግዥ

7

ሎት7

የሶፋ ልብስ፡ መጋረጃና ስፖንጅ ግብአቶች

5,000.00

ለ 1 ግዜ ግዥ

8

ሎት8

የጥገና ግዢ

10,000.00

ለ 1 ግዜ ግዥ

 

2. ተጫራቶች ሆስፒታሉ ከዚህ በላይ በሎት ለተዘረዘሩት ግዥዎች በኮንትራት መያዝና መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፍ መሳተፍ ለሚፈልግ ድርጅት ለሚጫረቱበት ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የሰራ ፍቃድ) ያላቸው:: የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ከ200,000.00 ብር በላይ ላሉ ግዥዎች

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት ማለት ከ1- 2 ላሉ ጨረታዎች 300(ሶስት 8 መቶ ብር) እንዲሁም ሎት 3-8 (100) አንድ መቶ ብር በመከፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታሉ ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15(አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው እና ኮፒ በሰም በታሸነ ኤንቨሎፕ ከላይበተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በአየርላይ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ሁሉንም ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ፡፡

 

 

7. ተጫራቶች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረገቦ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ማስያዘ ይኖርባቸዋል፡፡ ቼክ ማስያዝ አይቻልም ፡፡ የጨረታ ፀንቶ መቆያ ቀን 40 ቀን ሲሆን ሆስፒታሉ ሻት ሰብሳቢ መሆኑ ይታወቅ፡፡

8.ተጫራቶች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ የተሽከርካሪ ተጫራቾች ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9 ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ተጫራቶች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

በስልክ ቁጥር፡- 033 241 50 05 / ደውለው ይጠይቱን፡፡

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል

Save Tender