Tender Detail

Tender Details

  • Company መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115572752
  • Website
  • Deadline23 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-23 00:00:00
  • Categories Finishing Work

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለጋሻ | ፕሮጄክት ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን Finishing Goods Electrical Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/013/2017

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለጋሻ ፕሮጄክት ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን Finishing Goods Electrical Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Electrical Materials

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ/NAT Registration Certificate/፤ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፊኬት የብቃት ሰርተፊኬት Tax clearance certificate/ የመንግሰት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡

2 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር በየሎቱ 500.00 (አምስት መቶ ብርብቻ) በመክፈል መሰፋ ግዥ ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር ዐ15 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

3.ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም በየሎቱ _ ብር 250,000 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ በባንከ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት ባንክጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴከኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4.ተጫራቶተ ለሚጫረቱባቸው ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናል እና አንድ አንድ ኮፒ ለየብቻ ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 015 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ። እንዲሁም ተያያዥ ዶከመንቶች ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለı5ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 መ.ሲ.ፋ ግዥ ቡድን ይከፈታል፡፡

6.የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ ይሆናል።

7. በጨረታያላሸነፉ ድርጅቶችያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡

8.ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0115572752

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን

Save Tender