የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በመደበኛና ካፒታል በጀት ለሴከተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ የሞተር ሳይከል፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በመደበኛና ካፒታል በጀት ለሴከተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ የሞተር ሳይከል፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በዚሁ በወጣው በግልጽ ጨረታ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
መስፈርት
-
ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሱ መሆን ይኖርባቸዋል።
-
የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
-
ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/VAT/ ተመዝጋቢ እና ህጋዊ ማስረጃቸውንና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
-
የጨረታ ሰነድ ከግ/ከ/ን/አስተዳደር ስ/ሂደት 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በመግዛት መውሰድ ይችላል።
-
ተጫራቾች የንግድ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
-
የታክስ ከሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
-
በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 5000/አምስት ሺ ብር/በእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማሰራትና ከኦርጂናል የጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ ማስገባት ይኖርበታል ። ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን ዋጋ በሚነበብ የእጅ ፅሁፍ በመሙላት ቴከኒካል እና ኦሪጅናል በተለያየ ፖስታ በማሸግ በላዩ ላይ ኮፒ እና ኦሪጅናል መሆኑን በመፃፍ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በመጨመር/በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት/15/ በኋላ ግዢና/ን/አስተዳደር ስ/ሂደት ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታው ሳጥን በ15ኛው በ8፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
-
ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
-
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል
ስልክ ቁጥር : 01135004746
በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
