የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 002/2017
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
S.no |
Types of Input |
|
1 |
Packet Anbessa 80gm |
|
2 |
Anbessa 80gm paper pack |
|
3 |
Packet Anbessa 40gm |
|
4 |
Cola |
|
5 |
Poly bag |
|
6 |
Cartoon simba |
|
7 |
Cartoon *gm 4×2000 |
|
8 |
Good morning, Film |
|
9 |
Film (BOPP) |
|
10 |
Wrapping Film Simba |
|
11 |
Packet Simba |
|
12 |
Packet to sign, ginger and cinnamon |
|
13 |
Envelope Tosign, Ginger |
|
14 |
Simba Tag |
|
15 |
Tag Tosign, Ginger |
|
16 |
Anbassa 80 gm paper pack Carton |
|
17 |
pp bag |
|
18 |
Fluting |
|
19 |
Test liner |
|
20 |
Ink |
|
21 |
Stitching Wire |
|
22 |
Gum powder |
|
23 |
Stationery and Sanitation materials |
በመሆኑ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነድ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በበጀት ዓመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- የታከስ ከሊራንስ ምስከር ወረቀት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስከር ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ15 (አስራ አምስት) ቀናት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 ብር ሆኖ በሰፒኦ ብቻ ይሆናል
- ሰነድ መግዛት ለምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት ዱከም በሚገኘው በኢስት አፍሪካ እግሪ ቢዝነስ ዋና መስሪያ ቤት የሀገር ውስጥ ግዥ ከፍል የማይመለስ 300.00(ሦስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አምስተኛው ቀን (15ኛ ቀን) እስከ ረፋዱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በአስራ አምስተኛው (15ኛ) ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ የተጫረቱበትን የእቃ ጠቅላላ ዋጋ 5% ፐርፎርማንስ ቦንድ ማስያዝ አለባቸው ::
- ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃና ማብራሪያ በድርጅቱ በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 0952162052/0921208237 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡-
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ዋና መስሪያ ቤት (ዱከም)
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማኃበር
