በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የማሸጊያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ ሁለት (ሎት 2) ፦ የዕቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 1,500 ኪግ ግዥ፣
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢስት አፍሪካ እግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት፡- Harvesting Packing & Bagging Materials
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር ጉመሮ 80 ግራም እና ውሽውሽ 100 ግራም የሻይ ማሸጊያ ወረቀት ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል። ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአሉሚኒየም ሳልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከረጢት ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ምርቶችን፥ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲከ፣ መጠረዣ ሪንግ ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Becho-Woliso Farmers' Co-operative Union invites sealed bid from supplier to supply P.P RAFFIA GRADE/Poly propylene
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Becho-Woliso Farmers' Co-operative Union invites sealed bid from international Manufacturer and supplier to supply P.P RAFFIA GRADE/Poly propylene
የጎንደር ብቅል የተ. የግል. ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Habesha Cement S.C. the company invites eligible and qualified manufacturers to submit sealed bids for the supply and delivery of cement bags in a national competitive bidding procedure.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ አገልግሎት እና የእሸጋ ጥራት የማረጋገጥ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ አገልግሎት እና የእሸጋ ጥራት የማረጋገጥ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል።
The Agricultural Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for the Supply and Delivery of Polyethylene Tube
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሚያከናውነው ምርጫ አገልግሎት የሚውል የምርጫ ቁሳቁስ ማሸጊያ ሰማያዊ ሳጥን ክዳን ግዥ ለመፈፀም ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡