የኢስት አፍሪካ እግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 003/2018
የኢስት አፍሪካ እግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
| S.no | Types of Input |
| 1 | Lot-1 |
| 2 | Film (BOPP) |
| 3 | Anbessa80gm Packet |
| 4 | Anbessa40gm packet |
| 5 | Sachet 50gm |
| 6 | Colla |
| 7 | PP bag gm 4x2000 |
| 8 | PP bag gm 50gmx100 |
| 9 | Poly bag |
| 10 | Good morning film |
| 11 | Paper pack 80 carton |
| 12 | Fluting |
| 13 | Test liner |
| 14 | PP bag with inner plastic |
| 15 | PP Bag without inner plastic |
| Lot-2 | |
| 1 | Stationery and Sanitation materials |
በመሆኑ በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነድ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በበጀት ዓመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- የታከስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት
- የተጨማሪ እሴት ታከስ ምስከር ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ15 (አስራ አምስት) ቀናት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 ብር ሆኖ በሲፒኦ ብቻ ይሆናል፡፡
- ሰነድ መግዛት ለምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት ዱከም በሚገኘው በኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ዋና መስሪያ ቤት የሀገር ውስጥ ግዥ ከፍል የማይመለስ 400.00 (አራት መቶ ብር) በመከፈል መወሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ይህ ጨረታ ማስተወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አምስተኛው ቀን (15ኛ ቀን) እስከ ረፋዱ 4፡00 ሠዓት ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በአስራ አምስተኛው (15ኛ) ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሠዓት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ የተጫረቱበትን የእቃ ጠቅላላ ዋጋ 5% ፐርፎርማንስ ቦንድ ማስያዝ አለባቸው ፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃና ማብራሪያ በድርጅቱ በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0952162052/0921208237 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- የኢስት አፍሪካ ስግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት (ዱከም)
ኢስት አፍሪካ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
✨ messages.ai_summary
Open tender for domestic suppliers to provide packaging materials (Lot 1: films, bags, paper packs, etc.) and stationery/sanitation supplies (Lot 2). Bidders must hold valid trade license, tax clearance, and VAT certificate.
