Chemical Industry Corporation Awash Melkassa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, Resourceful, competitive, and qualified bidders for supply of following items.
Chemical Industry Corporation Awash Melkassa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, resourceful and competitive bidders for supply of following items.
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ አንድ የሰራተኞች ሰርቪስ /Midi bus/ መኪና እና አንድ ፒካፕ መኪና በጨረታ ሰነዱ በተቀመጠው ስፔሲፊኬሽን መሰረት ለማቅረብ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 /አስራ አምስት/ የሚሆኑ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 /አስራ አምስት/ የሚሆኑ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራ ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለሰራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳት፤ ጫማዎች እና የሴፍቲ እቃዎችን በብቃት እና በጥራት ማቅረብ ከሚችሉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, Resourceful, competitive and qualified bidders for supply 1,000 ton Sulphur purity ≥99.8% w/w in USD
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ የሚውል የአልሚኒየም ሰልፌት ማሸጊያ ፒ.ፒ ከረጢት ብዛት 83,200 ባለ 50 ኪ.ግ የድርጅቱን ሎጎ ያለበት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለተለያዩ የድርጅቱ መኪኖች የሚሆን ጎማ ከነ ኢነርቲዩብ እና ፍላፕ 235/80 R16 (bridge stone), 12 × 20 triangle,750x16 (bridge stone) Fuel filter primary ff200B, Fuel filter secondary MA005 ማቅረብ የሚችል ተወዳዳሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹትን የእሳት አደጋ መከላከያ ኬሚካሎች ሙሌትና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ጥገናና እድሳት፣ ሙሌት ባለሞያዎች /ድርጅቶች ለ2 /ሁለት/ አመት በኮንትራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡