Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Melkassa Chemical Factory (የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ)
  • Address ከአዳማ ከተማ 15ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው መ/ቤት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 220 266
  • Websitehttps://cicamcf.com.et/
  • Deadline01 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-09-01 00:00:00
  • Categories Safety And Security , Textile, Garment & Leather , Personal Protective Safety Equipment

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለሰራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳት፤ ጫማዎች እና የሴፍቲ እቃዎችን በብቃት እና በጥራት ማቅረብ ከሚችሉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኬኢኮመኬ 003/2025

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለሰራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳት፤ ጫማዎች እና የሴፍቲ እቃዎችን በብቃት እና በጥራት ማቅረብ ከሚችሉ ተጫራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

  1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. 2017 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስ ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስ ወረቀትን ማቅረብ አለባቸው
  3. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ለእያንዳንዱ አልባሳት ጫማ እና የሴፍቲ እቃዎች አንዳንድ ናሙና ማቅረብ አለባቸው
  4. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የስራ ቀናት አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንፃ ውስጥ ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ቅርንጫፍ ሽያጭ ቢሮ ወይም ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው መስሪያ ቤት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ በሲ.. (CPO) ቼክ ወይም በባንኮች የተረጋገጠ ጋራንቲ ደብዳቤ 90 ቀን ያላነሰ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው
  6. ቴከኒካል ኦፈርና ፋይናንሺያል ኦፈር ኦሪጅናልና ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ ታሽገው ኒካል ፈር፣ ፋይናንሺያል ኦፈር ተብሎ ተፅፎበት እስከ ነሀሴ 26 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 በፊት ከአዳማ ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው ነሀሴ 26 ቀን 2017. ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ ኒካል ኦፈሩ ብቻ በዕለቱ ነሀሴ 26 ቀን 2017 . 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው /ቤት ይከፈታል፡፡
  8. ፋይናንሽያል ኦፈሩ የሚከፈትበት ቀን ኒካል ኦፈር በሚከፈትበት ቀን የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  9. ድርጅቱ / ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ

መረጃ ስልክ ቁጥር 022 225 0266/022 225 0750

ሞባይል 0920935336/0911727794

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ

 

Save Tender