Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Melkassa Chemical Factory (የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ)
  • Address ከአዳማ ከተማ 15ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው መ/ቤት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 220 266
  • Websitehttps://cicamcf.com.et/
  • Deadline07 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-08-07 00:00:00
  • Categories Packaging And Labelling , Plastic Raw Materials And Products

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ የሚውል የአልሚኒየም ሰልፌት ማሸጊያ ፒ.ፒ ከረጢት ብዛት 83,200 ባለ 50 ኪ.ግ የድርጅቱን ሎጎ ያለበት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መኬ 001/2025

 

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለምርት ጊያ የሚውል የአሚኒየም ሰልፌት ማሸጊያ . ከረጢት ብዛት 83,200 ባለ 50 . የድርጅቱን ያለበት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

  1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
  2. 2017 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስ ወረቀት የተጨማሪ እሴት ምዝገባ የምስክር ወረቀትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ጋር የተያያዘውን የዕቃ /. ከረጢት ዝርዝር/ እና የከረጢቱን ሳምፕል ሁለት ሁለት የማይመስ ከቴኒካል አፈሩ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የስራ ቀናት አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንፃ ውስጥ ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ቅርንጫፍ ቢሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ በሲ.. (CPO) ቼክ ወይም በባንኮች የተረጋጋጠ ጋራንቲ ደብዳቤ 90 ቀን ያላነሰ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ቴክኒካል ኦፈርና ፋይናንሺያል አፈር ኦሪጅናልና ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ ታሽገው ቴክኒካል ኦፈር፣ ፋይናንሺያል ኦፈር ተብሎ ተፅፎበት እስከ ነሀሴ 1 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 በፊት ከአዳማ ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው ነሀሴ 1 ቀን 2017. ከጠዋቱ 400 ሰአት ተዘግቶ ቴክኒካል ኦፈሩ ብቻ በዕለቱ ነሀሴ 1 ቀን 2017 . 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው /ቤት ይከፈታል፡፡
  8. ፋይናንሽያል ኦፈሩ ነሀሴ 8 ቀን 2017 . 400 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው /ቤት ይከፈታል፡፡
  9. ድርጅቱ / ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 022 225 0266 / 022 225 0750

ሞባይል 0920935336

 

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ

 

Save Tender