Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Melkassa Chemical Factory (የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ)
  • Address ከአዳማ ከተማ 15ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው መ/ቤት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 220 266
  • Websitehttps://cicamcf.com.et/
  • Deadline14 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-10-14 00:00:00
  • Categories Cctv Camera , System Supply And Installation

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 /አስራ አምስት/ የሚሆኑ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መኬ 001/2018

 

በኬሚካል ኢንስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 /አስራ አምስት/ የሚሆኑ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራ ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
  2. 2018 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስ ወረቀትን ታክስ ሊራንስ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገቡን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የስራ ቀናት አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንፃ ውስጥ ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ቅርንጫፍ ቢሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ በሲ.. (CPO) ቼክ ወይም በባንኮች የተረጋጋጠ ጋራንቲ ደብዳቤ 90 ቀን ያላነሰ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው
  5. ኒካል አፈርና ፋይናንሺያል ኦፈር ኦሪጅናልና ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ ታሽገው ቴክኒካል ኦፈር፣ ፋይናንሺያል ኦፈር ተብሎ ተፅፎበት እስከ ጥቅምት 4 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 በፊት ከአዳማ ከተማ 15ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ጥቅምት 4 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰአት ተዘግቶ ኒካል ኦፈሩ ብቻ በዕለቱ ጥቅምት 4 ቀን 2018 . 430 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው /ቤት ይከፈታል።
  7. ፋይናንሽያል አፈሩ ጥቅምት 11 ቀን 2018 . 400 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ዋናው /ቤት ይከፈታል።
  8. ድርጅቱ/ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

መረጃ፡- ስልከ ቁጥር 022 225 0266/022 225 0750

ሞባይል 0920935336

 

አዋሽ ካሳ ኬሚካል ፋብሪካ

 

Save Tender