Tender Detail

Tender Details

  • Company በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ
  • Address , Phone: 0115545771
  • Website
  • Deadline24 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-24 16:30:00
  • Categories Packaging And Labelling

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል። ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአሉሚኒየም ሳልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከረጢት ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 012/2018

 

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፡ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።

ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአሉሚኒየም ሳልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከረጢት ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም -

1.     ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን /2018 ./ ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎችዝርዝር የተመዘገቡ፡ የታከስ ከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ሰነዳቸውን በማቅረብ ጨረታውን መሣተፍ ይችላሉ፣

2.     ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤትእና ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ከግዥ ከፍል ዘወትር በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ መግዛት ይችላሉ፣

3.     ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ወይም በባንክበተመሰከረለት .. ማቅረብ አለባቸው፣

4.     ተጫራቾች ሁለት የማዳበሪያ ከረጢት ናሙና የማይመለስ ከቴክኒካል አፈርና ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 3 የተገለጹትን ማስረጃዎች በአንድ ፖስታ፣ ከዚህ በተጨማሪ ፋይናንሻል አፈር ለብቻ በአንድ ፖስታ ታሽገው አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሳ ኪሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት እስከ ሀምሌ 17 ቀን 2018 . ድረስ ሰነዶቹን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ እለት 400 ይዘጋል።

5.     ጨረታው ሀምሌ 17 ቀን 2018 . ከቴክኒካል ኦፈሩ ብቻ 430 በአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መከፈት አያግድም።ቴከኒካል ምዘና ናሙና ፍተሻ በድርጅቱ በራሱ ይከናወናል፡፡

6.     ማዳበሪያ ከረጢቱ ተፈትሾ ቴክኒካል ምዘና ያለፉት ተጫራቾች ብቻ ፋይናንሻል አፈራቸው ሀምሌ 24 ቀን 2018 . 400 ሰአት በአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሳ ኪሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መከፈት አያግድም።

7.     አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

ስልክ 011 554 57 71/0920935336

 

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሸ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ

 

Save Tender