Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise (የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት) (ኢኢግልድ)
  • Address በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ወደ አራት መንታ በሚወስደው መንገድ ጣልያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ መ/ቤት) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111281529
  • Websitehttp://www.eiide.com.et/web/guest/about-us
  • Deadline23 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-09-23 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle

ድርጅታችን ከዳንጎቴ፤ ከደርባ! ከሀበሻ፤ ከኢስት አፍሪካ ናሽናል ሲሚንቶ (ከለሚ)) ከኢትዮ ሲሚንቶ፤ ከሙገር ዋናው እና ከሙገር ታጠቅ ሲሚንቶ ፋብሪካ የገዛውን በልክ ኦፒሲ ሲሚንቶ አ/አበባ በሚገኘው ለአትዮ ምድር ባቡር (ስታዲየም) አካባቢ ለማጓጓዝ ኮኮት ተሸከርካሪ በግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/18

 

ድርጅታችን ከዳንጎቴ፤ ከደርባ! ከሀበሻ፤ ከኢስት አፍሪካ ናሽናል ሲሚንቶ (ከለሚ)) ከኢትዮ ሲሚንቶ፤ ከሙገር ዋናው እና ከሙገር ታጠቅ ሲሚንቶ ፋብሪካ የገዛውን በልክ ፒሲ ሲሚንቶ /አበባ በሚገኘው ለአትዮ ምድር ባቡር (ስታዲየም) አካባቢ ለማጓጓዝ ኮኮት ተሸከርካሪ በግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታው መካፈል የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን

  1. በዘርፉ የታደስ የንግ ሥራ ፈቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ እና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠረተፍኬት ያላቸው መሆን ይገባቸዋል
  2. ተጫራቾች ለበልክ ሲሚንቶ ማጓጓዝ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ብር) (በሲ.. ብቻ) ለብቻው በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  3. የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውንና ከላይ የተጠቀሱ ህጋዊ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እና በአንድ ፖስታ በማሸግ እስከ መስከረም 13 ቀን 2018 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል
  4. ጨረታው መስከረም 13 ቀን 2018 . ከረፋዱ 410 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  5. ተጫራቾች በጨረታው መመሪያ ላይ የተገለፀውን ደንብና ግዴታ በሙሉ የመፈፀም ግዴታ አለባቸው

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

   የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት     .

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-22-50

 

Save Tender