በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዩኒት ፋይናንስ እና ግዥ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዩኒት
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዩኒት ፋይናንስ እና ግዥ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስስሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቶች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመከፈል ኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ግዥ ክፍል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች የቴከኒከና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን የጨረታ ቁጥር EEP/ECFP/NCB/04/2018 በግልጽ በመጻፍ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
ተ.ቁ |
የጨረታ ቁጥር |
ሎት |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት
|
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት
|
|
1 |
EEP/ECFP/ NCB/04/2018
|
ሎት 1 |
የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸር እና ኮምፒዩተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ላፕቶፕ |
15,000.00 (አስራ አምስት ሺ ብር)
|
መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 3:30 ሰዓት
|
መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4:00 ሰዓት
|
|
ሎት 2 |
የአርመታ ብረት እና Black wire, Carpenter wire |
200,000.00(ሁለት መቶ ሺ ብር) |
||||
|
ሎት 3 |
Plywood, Purlin & Timber, Ceramic & well cetamic |
100,000.00( አንድ መቶ ሺ ብር) |
||||
|
ሎት 4 |
የአልሙኒየም አቅርቦት እና ስራ |
150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግቢ ውስጥ ኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም
በስልክ ቁጥር 011-673-21-98 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ
ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ
