Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤ
  • Address አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0913247806
  • Website
  • Deadline03 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-10-03 00:00:00
  • Categories Construction Works

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ስራታ ሥልጠና ጽ/ቤት 1ኛ. የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ 2ኛ ሽንት ቤት ግንባታ በዘመሮ ከተማ ውስጥ በአልማ እና በመደበኛ በጀት የመ/ቀ/ዝ/ወ/ት/ጽ/ቤት 1ኛ የአፀደ ሕፃናት ትምህርት ቤት ግንባታ በአልማ በጀት ደረጃ BC/GC 7 እና በላይ ያላቸውን የንግድ ድርጅቶች፡- አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ //ቤት የግዥ ቡድን ለመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ስራታ ሥልጠና /ቤት 1የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ 2 ሽንት ቤት ግንባታ በዘመሮ ከተማ ውስጥ በአልማ እና በመደበኛ በጀት የመ//////ቤት 1 የአፀደ ሕፃናት ትምህርት ቤት ግንባታ በአልማ በጀት ደረጃ BC/GC 7 እና በላይ ያላቸውን የንግድ ድርጅቶች፡አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

ለመ////ሴክተር መሥሪያ ቤቶች 1የጽሕፈት መሣሪያ አቅርቦት በመደበኛ በጀት 2 በሴፍትኔት በጀት የግንባታ እቃ እና የጽሕፈት መሣሪያዎች እንዲሁም በስፖርት ምክር ቤት በጀት የስፖርት ትጥቅ እና እቃ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ፡፡

በዚህ ጨረታ መሳተፍ የምትችሉ በአንድ ሎት ምድብ/ያሉት የግንባታ ሥራ እና የአቅርቦት እቃዎች ዋጋቸው 200,000 / ሁለት መቶ  ብርበላይ የሆኑ እቃዎች ላይ መወዳደር የሚችሉ የቫት ተመዝጋቢ የንግድ ድርጅቶች ብቻ ሲሆኑ ከብር 200,000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር /በታች የሆኑት የግንባታ ሥራ እና የአቅርቦት እቃዎች ላይ መወዳደር የሚችሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑም ያልሆኑም ድርጅቶች የሚወዳደሩ ሲሆን በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ፣አግባብነት ያለው ንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነበርእና የቫት ተመዝጋቢ ማረጋገጫ ማስረጃ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡

የመደበኛ በጀት ለተከታታይ ለእቃ አቅርቦት 15 ቀን፣ የሴፍትኔት 30 ቀን የግንባታ ሥራ ለተከታታይ 21 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 300 / ሶስት መቶ ብርየግንባታ ሰነድ የአቅርቦት ሰነድ ዋጋ 200 /ሁለት መቶ ብርበመግዛት የሚሠሩበትን እና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ስነድ መሰረት በመሙላት አንድ ኦርጅናል በማሸግ በመ///////ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች የግንባታውን አጠቃላይ አቅርቦት ወጪ እና ሙያውን ችሎ የሚሠራበትን ዋጋ መሙላት አለበት
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሞሉትን ዋጋ 2% ከነቫቱ ማስያዝ አለባቸው
  3. ተጫራቾች ግንባታውን ለመሥራት ሙሉ በሙሉ የማቴሪያሉን እና የእጅ ዋጋ መሙላት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ የግንባታ 21 ተከታታይ ቀናት ሲሆን 22ተኛው ቀን 330 ሰዓት ታሽጎ 4:00 ሰዓት ይከፈታል ለእቃ አቅርቦት 15 ቀን ሲሆን 16 ቀን 330 ታሽጎ 400 ይከፈታል እና የሴፍትኔት የእቃ አቅርቦት 30 ቀን ሲሆን 31 ቀን 330 ታሽጎ 400 ይከፈታል ሁሉም ግዥዎች 22ኛው ቀን፣ 16ኛው ቀን እና 31ኛው ቀን የበአል ቀን ከሆን በሚቀጥለው የሥራ ቀን 330 ታሽጎ 400 ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የዋጋ ዝርዝር ላይ ምንም አይነት ስርዝ፣ ድልዝ፣ በፍሉድ የተሰረዘ ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ የሆነ ሰነድ የተከለከለና ከጨረታ የሚያሰርዝ ነው፡፡
  6. ለጨረታ የሚያስፈልገውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ያላቀረቡ ተጫራቾች በግዥ ደንብና መመሪያ መሰረት ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
  7. የተጫራቾች ፖስታ በሰም ባለመታሸጉ ከጨረታ አያሰርዝም፡፡
  1. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያስይዙት በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን አለበት ፡፡
  2. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  3. አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ - የግንባታ ሥራ 25% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የአቅርቦት እቃ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል ያልፈጸሙ እንደሆነ ግዥ ፈጻሚው አካል የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው ።
  4. ናሙናን በተመለከተ ጽ/ቤቱ የፕሪንተር ወረቀት፣ የፕሪንተር ቀለም ፣ የስፖርት ትጥቅ ጽ/ቤቱ ስለሚያቀርብ ከናሙናው ያነሰ እቃ የማንቀበል ሲሆን፤ ተወዳዳሪዎች ናሙናውን በማየት ዋጋ መሙላት አለባቸው ሌሎቹን እቃዎች አንደኛ ደረጃ ኦርጂናል እቃ መቅረብ አለበት፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 09 13 24 78 06 / 09 10 77 97 07

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤ

Save Tender