በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ 1 Secure LIV Printer 1 Security Ink) 469 492 printers! Desktop Compact Card Personalization ID card Printer Upgrading Main Lower Supply orና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 3/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ 1 Secure LIV Printer 1 Security Ink) 469 492 printers! Desktop Compact Card Personalization ID card Printer Upgrading Main Lower Supply መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
2 tese-ff በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የዕቃ አቅራቢነት ሊስት፡ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ (Vat) ተጠቃሚ መሆናቸውን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2 ተጫራቾች ይህ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን 12/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመከፈል የጨረታ ሰነድ በመ/ቤታችን ከፍያና ሂሳብ ዳሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
3 ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በየሎት ጨረታ ሰነድ ሽያጭ ላይበሚገኘው መሰረት ማስያዝ ወይም ቢድ ቦንድ ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው::
4. የጨረታውን ሰነዶች ዋጋ የሰጠበትን ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም መስሪያ ቤታችን በሚያዘጋጀው የቴከኒክ ፍላጎት መግለጫ መሰረት አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በድምሩ በአራት ፖስታ ለየብቻ ታሽጐ ባዘጋጀነው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡
5. ጨረታው በ26/1/2018 ዓ.ም 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ሰዓት በመ/ቤቱ ሚኒ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቶች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች በሙሉ ናሙና ወይም ስፔስፊኬሽን የተጠየቀበት ማቅረብ አለበት፡፡ ለማቅረብ አስቸጋሪ የሆኑትን ዕቃዎች በአካል ማሣየት ይኖርባቸዋል፡፡
7. በጨረታው አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ መ/ቤቱ የዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለበት፡፡
8. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሣብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
9. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
10. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከሚከፈትበት ዕለት ጀምሮ ስልሳ የስራ ቀናት ነው፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. የፋይናሻል ዋጋ መሙላት የሚቻለው በተቋሙ ባዘጋጀው ሰነድ መሰረት ብቻ ነው፡፡
13. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የእቃ አይነት ለአንድ እቃ አንድ ሳምፕል ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡በእንድ እቃ ሁለት አይነት ሳምፕል ያቀረበ ተጫራች ከውድድር ዉጭ ይደረጋል፡፡
ማሳሰቢያ፣
የሚገዛው ዕቃ ዝርዝር ከዚህ የጨረታ ሠነድ ጋር የተያያዘ ስለሆነ በተዘጋጀው የዕቃ ዝርዝር
መሰረት በእያንዳንዱ ተራ ቁጥር የምታቀርቡበትን የአንዱን እና ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ እንዲገለጽ እና
ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ፍላሽ ይዘው በመምጣት በሶፍት ኮፒ እንዲወስዱ እናሳስባለን፡፡
አድራሻችን ፡- አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና
የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
