Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline07 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-10-07 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

ቦሌ ማተሚያ ኃየተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ለህትመት የሚሆኑ የተለያዩ ቀለሞች ሎት 2. የተለያዩ የጽዳት መጠቀሚያ ቁሳቁስ ሎት 3. የተለያዩ የስቴሽነሪ እቃዎችና የጽህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ቦሌ ማተሚያ ኃየተ.የግ.ማህበር፡- ሎት 1 ለህትመት የሚሆኑ የተለያዩ ቀለሞች ሎት 2. የተለያዩ የጽዳት መጠቀሚያ ቁሳቁስ ሎት 3. የተለያዩ የስቴሽነሪ እቃዎችና የጽህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስ ወረቀት፣ የንግድ ሰርቲፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባን በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ግዥ ፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ
  5. ተጫራቾች ለጥራት ሙከራ ይሆን ዘንድ ከሚጫረቱበት አይነት ናሙና /ሳምፕል/ ከሰነዶቻቸው ጋር አብሮ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 300 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ /የግዢ ፍል/ ይከፈታል።
  7. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ድራሻ-

ቦሌ ማተሚያ /የተ/የግ/ማህበር

ስልክ ቁጥር …….. 01115 15 50 05/0115 51 88 72

ፋክስ …….. 0115 51 86 96

ፖ.ሳ.ቁ …….. 2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

አዲስ አበባ

 

Save Tender