Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ
  • Address ጎንደር ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581-26-03-06
  • Website
  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Insurance Service , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2018 የበጀት አመት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር አገልግሎት ለምንሰጣቸው ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ፣ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የመኪና ጎማና ባትሪ እና አመታዊ የመኪና ኢንሹራንስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አመታዊ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ 2018 የበጀት አመት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር አገልግሎት ለምንሰጣቸው /መስሪያ ቤቶች ገልግሎት የሚውል

በሎት 1 የመኪና ለዋወጫ

በሎት 2 የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የመኪና ጎማና ባትሪ

በሎ 3 አመታዊ የመኪና ኢንሹራንስ

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አመታዊ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን፡-

 ማቅረብ የምትች መረጃ፡-                                                                                       

  1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው
  3. የሚገዛው የመኪና መለዋወጫ ጎማ ባትሪና የኢንሹራንስ አገልግሎት የገንዘብ መጠን 200,000 /ሁለት መቶ ብር/ በላይ ሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የሚገዛውን የመኪና መለዋውጫ ጎማና ባትሪ እንዲሁም የኢንሹራንስ አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 19% በባንክ የተረጋገጠ ፍያ ትእዛዝ ../ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ በመክፈል ጎን//አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሃሳባቸውን አንድ ወጥ በሆኑ ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በመሙላት በታሽገ ፖስታ ጎን//አስ/ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾቾ ዋጋውን በሚሞሉበት ወቅት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።
  10. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ሙሉ ስምና ፈርማቸውን የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው
  11. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በጎንደር /አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 11 በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ይከፈታል። የጨረታው ፈቻ ቀን ህዝባዊ በዓል ሳምታዊ የረፍት ቀናት ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናል።
  12. ማንኛውም ተጫራች የሚቀርብ ቅሬታ ካለ ጨረታው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀን ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን 5 የስራ ቀናት በኋላ የሚቀርብ ቅሬታ የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን።
  13. ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ ጎን/ከተ/አስ/ ንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 126 03 06 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
  14. የመኪና መለዋወጫው ጎማና ባትሪ እንዲሁም የኢንሹራንስ አገልግሎቱ በሚፈለግበት ወቅት ጎን//አስ/ገንዘብ መምሪያ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
  15. ተጫራ መጫረት መወዳደር የሚችሉት የንግድ ዘርፍ በሚመለከታቸው ይሆናል።
  16. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ማሳሰቢያ፡ አሸናፊው ተጫራች የሚያቀርበው እቃ አርጅናልና በወጣው አስፔስፊኬሽን መሰረት ይሆናል አሸናፊ የሚለየው በሎት ጠቅላላ ዋጋ ነው

ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዱን ያልሞላ ከውድድር ውጪ ይሆናል።

P.O.box: 192 Tele-0581-26-03-06

Fax: 0581-11-75-63

email:-gontipco@ethionet.et

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ

 

Save Tender