Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUNOCHA_EHF ባገኘነው ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

BID/FIDO/0022/2025

 

ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከመንግስትና አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ-አድራጎት ድርጅት ነው UNOCHA_EHF ባገኘነው Integrated multi-sector Lifesaving Humanitarian Assistance for People Affected by Critical Malnutrition and Education needs in Diga and Kiramu Woredas of East Wollega Zone in Oromia Region, Ethiopia. ድርጅታችን ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

 

/

የሥራው አይነት

ብዛት

1

Deep borehole motorized water scheme replaced by solar-powered systems at the Gida Woreda, Fododo Site.

1

2

Spring motorized water scheme replaced by solar-powered systems at the Gida Woreda, Gudatu Arjo Site.

1

 

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ

  1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሁሉም አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በድርጅታችን (ፊያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን) ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ድድር ውጪ የሚደረግ ይሆናል
  3. ስለጨረታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት (7) ቀናት ከፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም (wax) በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ስነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው በሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  6. ጨረታው መስከረም 29/2018 . ቀን ከቀኑ 900 ታሽጎ 9:15 ዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  7. አሸናፊው ተጫራች ባሸነፈበት ዋጋ ያሸነፈበትን የእቃ ዝርዝር ውል በገባ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅበታል
  8. ለተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብና ናሙና የጨረታ ውጤት ከተገለጸ (ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ውጤት) በኋላ የሚመለስ ይሆናል
  9. ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  10.  ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ: አልሳም የመኖርያ መንደር ፊት ለፊት ከኢትዮ ካናዳ ክሊኒክ አጠገብ

ስልክ ቁጥር- +251 11 557-81-14

 

 

Save Tender