Tender Detail

Tender Details


የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች፣ - ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ፣ - ሎች 3 የውጭ ፈርኒቸር፣ - ሎት 4 የጽዳት እቃ፣ ሎት 5 የህንፃ መሳሪያ፣ እቃዎች በዘርፉ ንግድ ፈቃዳቸው በሚጋብዛቸው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 

ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች፣ - 

ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ፣ -

ሎች 3 የውጭ ፈርኒቸር፣ -

ሎት 4 የጽዳት እቃ፣ 

ሎት 5 የህንፃ መሳሪያ፣

እቃዎች በዘርፉ ንግድ ፈቃዳቸው በሚጋብዛቸው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ 

  1. ተጫራቾች ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  2. በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ /100/ አንድ መቶ ብር በመክፈል ከቀን 19/01/2018 እስከ 4/02/2018 በ4:00 ሰዓት ፋይናንስ 1 ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡ 

  3. የጨረታ ሰነዱ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ላይ እና ዋጋው መሙያው ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በግልጽ በማስቀመጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ 

  4. የጨረታ ሳጥኑ በቀን 4/02/2018 ቀን 4፡01 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን በ4/02/2018 ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 

  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደ ተጫራቾቹ ምርጫ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በጥሬ ገንዘብ /CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  6. የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊዎች አሸናፊው ውል ከፈጸመ በኋላ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊው ድርጅት ውል ፈጽሞ 10 % የውል ማስከበሪያ እንዳስያዘ የጨረታ ማስከበሪያው ይመለስለታል፡፡ 

  7. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጸለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀኖች ውስጥ ውል መግባት ይጠበቅበታል፡፡ ያስያዘው 10% የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን እቃ ሙሉ በሙሉ አንፆ/ገ/ወ/ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን መጋዘን ካስረከበ ከ30 ቀናት በኋላ ይመለስለታል፡፡ 

  8. በሎት 1፣ 2፣ 3፣ 5 የምትወዳደሩ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ 

  9. መ/ቤቱ የሚገዛውን እቃ ብዛት 20% የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡ 

  10. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡ 

  11.  ተጨማሪ መረጃዎችንና የጨረታ ሰነድ በአንፆ/ገ/ወ/ፋ/ን/አስ ቁጥር oi ማግኘት ይችላሉ፡፡ 

  12. ውድድሩ የሚደረገው በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ድምር ዋጋ ነው። 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033-4-44-00-11/ 033-4-44-04-25 ይጠይቁ፡፡ 

ማሳሰቢያ፡- የመክፈቻው ቀን በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው በስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

                በአብክመ በሰ/ሸዋ ገንዘብ መምሪያ የአንጾኪያ ገምባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 

Save Tender