Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢሉአባቦር ዞን የያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ, Phone: 0913353270
  • Website
  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-10-23 00:00:00
  • Categories Construction Machinery , Vehicle

በአሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የተለያዩ ገጠር ቀበሌ ለመንገድ ስራ የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሰዓት፣ በቢያጆ እና በቀን መከራየት ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የተለያዩ ገጠር ቀበሌ ለመንገድ ስራ የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሰዓት፣ በቢያጆ እና በቀን መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. የማሽን ኪራይና የማከራየት ፈቃድ ያላቸው፤

2. የማሽን ኪራይ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የ2017 ግብር ከፍለው ፈቃዱን እሳድሰው ያጠናቀቁ፤

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፤

4. የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚችሉ፤

6. የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 15 /አስራ አምስት) የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመከፈል ከያዮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. የሚወዳደሩበት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የለሌው የሚነበብ መሆን አለበት፤ ስርዝ ድልዝ ካለው ውድቅ ይሆናል፡፡

8. የባለቤትነት ወረቀት (ሊብሬ) ORIGINAL ማቅረብ የሚችሉ፤

9. ከአንድ ቀበሌ ወደ ሌላ ቀበሌ ማንኛውንም ወጭ ችለው ማሸኖችን ማዘዋወር የሚችሉ፤

10. በፌዴራል ግዥ ስርዓት በአቅራቢነት (Supply list) የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡

11. የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች የጨረታው ውጤት በደብዳቤ ከተግለፀላቸው ቀን ጀምሮ በእምስት ቀናት ውስጥ በመቅረብ ያሸነፉበትን ዋጋ 20% ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና በማስያዝ ውል መፈረም አለባቸው::

12. ማንኛውም ተጫራቶች የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዋጋ በመሙላት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን በያዮ ወረዳ አስተዳደር በምከትል አስተዳደር ቢሮ እስከ በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

13. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

14. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

 

ተ.ቁ

የማሽን አይነት

ሞዴል

የማሽን ጉልበት

የተመረተበት ዘመን

መለኪያ

የማሽን በዛት

በቀን የሰዓት እና ቢያጅ

 

የአንድ ሰዓት ዋጋ ቫትን ጨምሮ

የአንድ ሰዓት ዋጋ ቫትን ሳይጨምር

1

ግሬደር

Cut piller

40HP

ከ2012 በኃላ

በሰዓት

1

300

 

 

2

ኤስካቫተር

Cut piller

40HP

ከ2012 በኃላ

በሰዓት

1

200

 

 

3

ሩሎ ባሌ (vibrate)

DNY

16 TONE

ከ2012 በኃላ

በሰዓት

1

300

 

 

4

ቦቴ(shows truck)

-

10,000ltr

ከ2010 በኃላ

በቀን

1

30 ቀን

 

 

5

ሲኖ ትራክ

Sino

16m3

ከ2010 በኃላ

በቢያጆ

4

0-6km

600

 

 

6-12km

600

 

 

12-18km

100

 

 

 

በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት

Save Tender