Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ ከአዲስ አበባ 20 ኪሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ አጠራር ኬንተሪ ዋንጋሪ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - - -
  • Website
  • Deadline19 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1500.00
  • opening date2025-10-19 00:00:00
  • Categories Building Materials

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከፍለ ከተማ ውሃ ማዕድን እና ኢነርጅ ጽ/ ቤት አገልግሎት የሚውል የተፈጬ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት 20,565ሜ3 እና ከዚያ በላይ የመሆን 3ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡


                                                             በደጋሚ 3ኛ ዙር የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከፍለ ከተማ ውሃ ማዕድን እና ኢነርጅ ጽ/ ቤት አገልግሎት የሚውል የተፈጬ ድንጋይ ባለ 01 የካሬ ሜትር ብዛት 20,565ሜ3 እና ከዚያ በላይ የመሆን 3ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ 

  1. ስለዚህ በግልጽ ጨረታው መወዳደር የሚትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የታደሰ እንዲሁም የሚፈለግባችውን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ 

  2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 

  3. ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ የ1ሜ³ የተፈጬ ድንጋይ (ጠጠርን) የሚትገዙበትን ዋጋ በመጥቀስ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተባለው ቀን ውስጥ ዋጋ ሞለተው መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  4.  ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ቫትን (15%) ያካተተ መሆን አለበት፡፡ 

  5. የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ ብር 1500.00 ብር ሲንቄ አካዎንት ቁጥር 1054490110216 በማስገባት ከፍለ ከተማ ገቢዎች በመሄድ ወደ ደረሰኝ በማስቀየር የጨረታ ሰነድ ከፍለ ከተማው ፋይናንስ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ 

  6.  ለሽያጭ የቀረበው ማዕድን የሚገኘው በገላን ጉዳ ከፍለ ከተማ ለኩሌ ጌጃ ወረዳ ልዩ ሰሙ ቦነያ የሚባል ከአለምገና ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 10 ኪሎ ሜትር ስሆን ከቡታጅራ አስፓልት 500 ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ ስለሆነ በአካል በመጎብኘት የሚገዙበትን ዋጋ መሙላት ይችላሉ፡፡ 

  7. ተጫራቾች ማዕድኑን ለመግዛት ያሸነፉትን ገንዘብ በ10 ቀን ውስጥ መ/ ቤቱ ባዘጋጀው ባንከ ገቢ በማድረግ ያሸነፈውን ማዕድን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ማንሳት የሚችል መሆን አለበት፡፡ 

  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 300,000.00(ሶስት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ የማይገደብ የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ብቻ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡ 

  9. የጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዘጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀን በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ቀን በ4፡30 የሚከፈት ሆኖ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ 

  10. ከላይ የተገለጸው የመከፈቻ ቀን በዓል ወይንም የሰንበት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል፡፡ 

  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

           ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ.ር 0912078675/0911551369 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

                                                                           ገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender