Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር
  • Address ፒያሣ ራስ መኮንን ድልድይ አጠገብ በሚገኘው ኢትሆፍ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-41-56-30
  • Website
  • Deadline17 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-10-17 00:00:00
  • Categories Foam Mattress , Other Sales

አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳክዬ የላባ ትራስ በዱቤ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የዱቤ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳ የላባ ትራስ በዱቤ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

1. ሕጋዊ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) እና የተ.. (vat) ሠርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ማንኛውም ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሕጋዊ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ፒያሣ ራስ መኮንን ድልድይ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት 3ተኛ ፎቅ ዋና ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ በአካል በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡

4. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

5. አክስዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender