Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ለክልሉ ጤና ቢሮ እና ለተጠሪ ተቋማት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ልሉ ጤና ቢሮ እና ለተጠሪ ተቋማት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

-       ሎት 1 የፅዳት ዕቃ እና የሴቶች የግል ንፅህና መጠበቂያ

-       ሎት 2 ፍራሽ አንሶላ ትራስ እና ትራስ ጨርቅ

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

·        በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

·        የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል

·        የአቅራቢነት ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል

·        የግብር ከፋይ መለያ ምስ ወረቀት /TIN Number/ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

·        የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል መሆን ይኖርባቸዋል በመሆኑም ተጫራቾች ሰነድ በእያንዳንዱ ሎት መግዣ የማይመለስ ብር 1,500 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ቀርበው በመፈል ዘወትር በመንግስት ሥራ ሰዓት 15 (አስራ አምስት) ቀናት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ግዥ ፍያ ንብረት አስ/ ዳይሬክቶሬት በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

·        ሎት 1 የፅዳት ዕቃ እና የሴቶች የግል ንፅህን መጠበቂያ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ

·        ሎት 2 የፍራሽ አንሶላ ትራስ እና ትራስ ጨርቅ 100,000 ብር /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ

·        በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ስም CPO /የባንክ ጋራንት/ በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

·        ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመጻፍ በሰመ/በሙጫ በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት የመንግስት የሥራ ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ግዥ ፍያ ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት በማቅረብ ለዚህ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

·        ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ /አንድ /ኦሪጂናል እና 2 /ሁለት/ ኮፒ ፖስታዎች ለየብቻቸው በሰም /በሙጫ/ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

·        ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን አድራሻ፣ ማሕተምና ፊርማቸውን በግልጽ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡

·        የጨረታው ሳጥን 16ኛው ቀን 430 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከቀኑ 500 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ይከፈታል፡፡ የጨረታ መዝጊያ እና ፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። በመፈቻው ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደት ያስተጓጉልም፡፡

·        አሸናፊው ድርጅት በተወዳደረበት ቦታ ንብረቱን የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

·        ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል /ቤቱ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- +251 4734508

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Save Tender