የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ አይቲ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሲ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ አይቲ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው።
|
ተ/ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ላፕቶፕ ኮምፒዩተር |
በቁጥር |
8 |
|
2 |
ፎቶ ኮፒ ማሽን |
በቁጥር |
5 |
|
3 |
ከለር ፕሪንተር |
በቁጥር |
3 |
|
4 |
ፕሪንተር |
በቁጥር |
3 |
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ እንዲሁም በኤጀንሲው ድረ-ገፅ http://www.ppa.gov.et ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫውን የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አዝ/ሲዳማ ሪጀን ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000068760047 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላል፡፡ ሐዋሳ ከተማ መነሃሪያ ክፍለ ከተማ በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ የኢ/ኤ/አዝ/ሲዳማ ሪጅን ፋይናንስና ቁጥጥር ቢሮ ቁጥር 405፣
- ተጫራቾች ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት አስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ድረስ በሪጅኑ ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 205 አድራሻ: በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0462201970 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን
