ዋዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ በድጋሚ የወጣ 1ኛ ሎት የጨረታ መለያ ቁጥር (008) ለሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ጨረታ ማስታወቂያ
ዋዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ በድጋሚ የወጣ 1ኛ ሎት የጨረታ መለያ ቁጥር (008) ለሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ
- ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የፀና የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
- በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ።
- ከመንግሥት የሚፈለግበትን የግብርና የታክስ እዳ ያለመኖሩን የሚገልፅ ደብዳቤ ያለው።
- የግብር ከፈይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት (TIN NUMBER)
- በጨረታ የሚሳተፋበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ፡ በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፈይነት የተመዘገቡ ግብር ከፈዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ
- በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልፅ ከፌዴራል ገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያለው።
- ቫት ተመዝጋቢየሆነ።
- ብቃት ማረጋጫ የታደሰ ደረጃ 1 የሆነ
ከተራ ቁጥር ከ1-8 ድረስ ያለውን መሰፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 318 ግ/ፈ/ን/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ ።
ጨረታው በ10ኛው ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በ10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።
ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር/0461780711 P,O,Box 22 Fax 2293
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ን/እ/መ/መ/ሪ/ኮ/ስፔ/ሆስፒታል
