ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1ኛ ሎት 2 የጨረታ መለያ ቁጥር 0011 የጭነት መኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት /ለማሰራት/ ይፈልጋል።
ጨረታ ማስታወቂያ
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1ኛ ሎት 2 የጨረታ መለያ ቁጥር 0011 የጭነት መኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት /ለማሰራት/ ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ
- ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ሰርተፍኬት ።
- ከመንግሥት የሚፈለግበትን የግብርና የታክስ እዳ ያለመኖሩን የሚገልፅ ደብዳቤ ያለው፡፡
- የግብር ከፈይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት (TIN NUMBER)
- በጨረታ የሚሳተፋበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ፡፡
- በተጨማሪ አሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ግብር ከፈዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልፅ ከፌዴራል ገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያለው።
- በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ፡፡
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
ከተራ ቁጥር ከ1-8 ድረስ ያለውን መሰፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘገጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 318 ግ/ፈ/ን/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ ።
ጨረታው በ10ኛው ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በ10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል ፡፡
ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር /0461780711
P,0,Box 22 Fax 2293
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ን/እ/መ/መ/ኮ/ስፔ/ሆስፒታል
