Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ኮንታ ዞን ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ. በአመያ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917388691
  • Website
  • Deadline02 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-11-03 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደ/ምዕ/ኢትሒ/ከ/መንግስት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሱ ትምህርት መምሪያ በሎት 1 በአመያ ከተማ አስ/ር ስር የሚገኘው አመያ ሙስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት G+1፣ በሎት2 ዞኑ ኮንስትራከሽን ከተማ ልማት መምሪያ ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አዲስ ጎርፍ ማፋሰሻ ቦይ (ዲች) ግንባታ በሎት2.1 ከሸዋዬ እስከ ሜላ ወንዝ ድረስ እና በሎት2.2 ከተካልኝ እስከ ፊሌ ወንዝ ድረስ ያለውን ቦታ ግንባታ እና ሎት3 በዞኑ ው/ማ/ኢ/መምሪያ ለጭዳ ከተማ፡ ለአመያ ከተማ እና ለእሞታ ት/ቤት ለውሃ መስመር የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ ቁሣቁስ ግዠ በ2018 በጀት ዓመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ሎትı BC/GC ደረጃ-3 እና ከዛ በላይ ሲሆን ሎት 2 GC/RC ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በዚሁ መሠረት መጫረት የምትፈልጉ፦

1/ በበጀት የታደስ ንግድ ሥራ ፍቃድ፤ 2/ የንግድ ምዝገባ/ ምስክር ወቀረት፤ 3/የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN)፤ 4/ በመንግሥት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ስርተፍኬት፣ 5/ተጨማሪ እሴት ታክስ  ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋm የምስክር ወረቀት፤ 6/ የዘርፉ ግንባታ ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዕዳ ነጻ መሆኑን የሚያረጋግጥ ታክስ ክሊራንስ እና 7/የመልካም ሥራ አፈፃፀም በየዘርፉ የ2015፣ የ2016 ወይም የ2017 ዓ.ም ኮፒ ማቅረብ የሚችል።

8/ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ለሎት1፣ 500.000 ሺህ) ብር ብቻ፤ ለሎት 2 ፣ለእያንዳንዱ ሎት 300,000 (ሶስት መቶ ሺ) ብር ብቻ እና ለሎት 3 ፣50,000 (ሀምሳ ሺህ) ብር ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

9/ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ለሎት 1 እና 2 በ21ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል ሁለት ፋይናንሻል አርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ እና ለሎት3 በተከታታይ ቀናት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከታወጀበት ቀን አንሰቶ በ15ኛው ቀን ድረስ ዶከመንት በመግዛት ዋጋ በመሙላት ቴክኒካል ኦሪጅናል ፡፡ ፋይናንሻል ኦርጅናል) እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ በእናት ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10/ በተራ ቁጥር 9 መሠረት ለሎት1 እና 2 የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ22ኛው ቀን እና ሎት3 በ16ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ ይከፈታል፡፡

11/ ተጫራቾች የጨረታ ዶከመንት ለእያንዳንዱ ሎትı እና 2 ጨረታ ዶከመንት የማይመለስ 1,000 (አንድ ሺህ) ብር ሲሆን ለሎት3 500(አምስት መቶ) ብር ብቻ በመከፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡

12/ በዚህ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁት መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለ ቴክኒካል ግምገማ አይቀርብም።

13/ በዚሁ በቅድመ ግምገማው ላይ ያልተካተተ መስፈርቶች በዋናው ተጫራቶች መምሪያው ላይ ተመላክተዋል፤

14/ የሂሳብ ስህተት ለሎት1 እና 2 ከተነበበው ጠ/ዋጋ ከ5% በላይ በሆነ መጠን የሚበልጥ ወይም የመሚያንስ ከሆነ በግዥ መምሪያ ተግባራዊ ይደረጋል፤ የእሴት ታክስ 7.5% እና የዊዝሆሊድ 3% ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ይደረጋል፤

15/ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፤ ስልክ ቁጥር፡- 0917388691/0917161785 ወይም 0935138008

አድራሻችን፡- በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ ኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተ ደቡብ 102 ኪ.ሜ በአመያ ከተማ ይገኛል፡፡

በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender