የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ፖሊባግ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7 023/18
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው/አገልግሎቱ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
መክፈቻ ቀን |
|
1 |
ፖሊ ባግ ባለ 10 ሴ/ሜ ነጭ |
በኪ/ግ |
4500 |
35,000 |
9፡00 |
9፡05 |
|
|
2 |
ፖሊባግ ባለ 20 ሴ/ሜ ጥቁር |
በኪ/ግ |
1500 |
ግ/ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በቢሮዉ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 05/02/2018 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነዱ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ ኘሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 19/2/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ 19/2/2018 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች /ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡ ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ 046-554-1461 ይጠቀሙ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ
