Tender Detail

Tender Details

  • Company ገነት ሆቴል
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገደ ላይ ገነት ሆቴል ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2510115514770
  • Website
  • Deadline31 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-10-30 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works , Contractors

ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የሬስቶራንት ክፍል፣ የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች፣ ባርና በረንዳ፣ የአዳራሽ መግቢያ አካባቢ ቦታዎችን የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የግንባታ ጥገና ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የሬስቶራንት ፍል፣ የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ፍሎች፣ ባርና በረንዳ፣ የአዳራሽ መግቢያ አካባቢ ቦታዎችን የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንዲሁም የሰው ኃይል፣ ማሽን እና የግንባታ ግብዓቶችን ማሟላት የሚችሉ ስራ ተቋራጮች ስራውን ለማከናወን በግልፅ ጨረታ ውድድር መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • በህንጻ ወይም በጠቅላላ ስራ ተቋራጭነት ደረጃ -5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ፤
  • 2017/18 . ዘመን የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT) ያላቸው፤
  • የግብር ከፋይ ምዝገባና ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር (TIN) ሰነድ ያላቸው፤
  • የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፤
  • ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚደርግ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋይናንስ ቢሮ ፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለገነት ሆቴል በሚል በማሰራት ከቴኒካል ሰነድ ጋር ለብቻው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የቴኒካል ሰነድ እና ስራውን የመስሪያ ፋይናንሻል ሰነድ ለእያንዳቸው አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በተናጠል ለየብቻ በማሸግ በጥቅል በአንድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማደረግ እስከ አስራ አምስተኛው (15) ቀን 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የፍይናንስ ክፍል ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ አስራ አምስተኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው መክፈቻ በቀጣይ ባለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች ባሉበት በአስራ አምስተኛው (15) 830 ሰዓት በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- / ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- 011-5-50-47-01/09-11-25-06-41/09-39-50-00-00

 

ገነት ሆቴል

 

Save Tender