ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር የተለያዩ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር የተለያዩ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት 1
|
የ2B+G+20 ህንፃ ማማከር እና ቁጥጥር ስራዎች Building Construction Supervision Work
|
|
ሎት 2
|
Shoring and Excavation work
|
|
ሎት 3
|
የሴኩሪቴ ካሜራ ገጠማ
|
|
ሎት 4
|
መዋቅር እና ደመወዝ ጥናት
|
|
ሎት 5
|
ላፕቶፕ ኮምፒውተር አቅራቢዎች
|
ተጫራቹ ማሟላት ያለባቸው
- ለሎት 1 በህንፃ አማካሪ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
- ለሎት 2 በህንጻ ጠቅላላ ተቋራጭ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
- ለሎት 3 ፣4 እና 5 በየዘርፋቸው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
- የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት
- የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ክሊራንስ
- ተጫራቾች በዘርፉ ያላቸውን የድርጅቱን እና የባለሙያዎቻቸውን የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ለሎት 1 የአማካሪ ደረጃ 1 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና ለ ሎት 2 የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 1 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለሎት 1 50,000/ ሃምሳ ሺ ብር እና ለሎት (2፣ 3፣4 እና 5) ለሚሰጠው ዋጋ 2% ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከሻላ መናፈሻ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ እንዲሁም አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ቴክኒካል ሰነድ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሎት 2 ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል እና ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ለሎት 1፣3፣4 እና 5 ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል እና ጨረታው በ6ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ +251 919 44 68 65/+251 918 45 87 16 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
ፋና ቦሌ ሽ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር
