Tender Detail

Tender Details

  • Company ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
  • Address ቦሌ ሚካኤል ኢጃ ዴቬሎፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2510118550083
  • Website
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Stationery Materials

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ሜልባ ///003/2018

 

ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስያዣ መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

Woodfree paper 80 GSM 84CM

ቶን

450

የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን     500,000.00 ብር ያልበለጠ

27/2/2018 ከቀኑ  800

27/02/2018 ከቀኑ    810

 

በዚህ መሰረት፣

  1. በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች አግባብነት ያለው 2017/2018 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ምዝገባ (suppliers list) ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባን ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ዋና ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ /ቤት የግዥ ዳይሬክቶሬት 2 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከባን የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ኒካልና ፋይናንሻል ዋናውንና ቅጂ በተለያየ ፖስታ በማሸግና ሁሉንም በአንድ ላይ በሚይዝ በሰም በታሸገ ፖስታ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ዋና /ቤት 2 ህንጻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ ፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድርጅቱ ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡
  6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ድራሻ : ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.

ቦሌ ሚካኤስ ዲቬፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ. +251 0118550083 / +251911968780

ፊን/ኢትዮጵያ

 

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ .

 

Save Tender