Tender Detail

Tender Details

  • Company በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ፣ ኦሮሚያ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0912822579
  • Website
  • Deadline14 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-14 00:00:00
  • Categories Furniture , Land , House, Building And Warehouse , Office Equipment

በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ፈርኒቸርእና የቢሮ እቃዎች ፣የአዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ፈርኒቸርእና የቢሮ እቃዎች ፣የአዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችን እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን።

1- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የሚያስችል በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤ የ2018 ግብር የከፈሉ /ያሳደሱና⁄ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ተመዝጋቢ የግብር ከፋይ ቲን እና በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

3- ተጫራቾች ለጫረታ ማስከበሪያ 30,000.00( ሰላሳ ሺ)ብር የያዘ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4- ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

5- አቅራቢው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት ከ5ኛው ቀን በኃላ ከ6ኛው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ መ/ቤት ቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል።

6- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000078933708 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማስገባት ሰነዱን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤትመግዛት ይችላሉ፡

7- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

8- ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0912822579/ 0912822808 ደውለው ይጠይቁ።

ባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender