Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline10 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-10 00:00:00
  • Categories Construction Works

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ ኢ/ል/ጽ/ቤት በሮድ ፈንድ በጀት የሚ/እ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሠራው • ሎት 3 ዲች ጥገና በቁጥር 4 አጠቃላይ 0.66 ኪ/ሚ ፣ • ሎት 4 ኮብልስቶን ጥገና በቁጥር 2 0.245 ኪ/ሜ ፣ በግንባታ ሥራ የተደራጁ ማህበራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ ኢ/ል/ጽ/ቤት በሮድ ፈንድ በጀት የሚ/እ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሠራው

  • ሎት 3 ዲች ጥገና በቁጥር 4 አጠቃላይ 0.66 ኪ/ሚ ፣
  • ሎት 4 ኮብልስቶን ጥገና በቁጥር 2 0.245 ኪ/ሜ ፣

በግንባታ ሥራ የተደራጁ ማህበራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል፡፡

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

5. ግብር ስለመከፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ከሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን ብር 500/ አምስት መቶ ብር/ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡

7. ከአደራጅ መ/ቤት 5 የማህበር አባላት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

8. የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ቴከኒካሉን 1 ኦሪጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሺያሉን 1 ኦሪጅናልና 2 ኮፒ በሁለት ፖስታ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9 የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት ሶስት 25,000/ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ለሎት አራት 12,000/አስራ ሁለት ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼከ በሁኔታ ላይ “ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና፣ በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ከሬዲት እና በሁኔታ ላይ የተመሰረተ የመድህን ዋሰትና ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይሆኖ 16ኛው ቀን ከቀኑ በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

11. በጨረታው ማስታወቂያ ላይ የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለፀው ተቀባይነት ይኖረዋል።

12. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው፡፡

 

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender