Tender Detail

Tender Details

  • Company በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: 025-8670680
  • Website
  • Deadline18 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-11-18 00:00:00
  • Categories Construction Works

የሐረሪ/ሕ/ከ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::


የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ/ሕ/ከ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የጨረታ ቁጥር

 

የፕሮጀክቱ ባለቤት

 

የፕሮጀክቱ አይነት

 

ለፕሮጀክቱ የሚጠይቀው ደረጃ

1

HHDGCA/01/18

ፕሬዝዳት ጽ/ቤት

Installation for Digital Audio Conference, Video Camera Installation Smart Air Conditioner & Sound Roofing System

በጨረታ ዶክመንቱ ላይበሚገለጽው መሰረት

 

2

HHDG-CA/02/18

ትምህርት ቢሮ

ደከር የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት G+4 ማስፋፊያ ፕሮጀከት

BC-4/GC-5 & Above

 

3

HHDG-CA/03/18

ትምህርት ቢሮ

ጀግኖች የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት G+4 ማስፋፊያ ፕሮጀክት

BC-3/GC-4 & Above

 

4

HHDG-CA/04/18

ባህል ቅርፅና ቱሪዝም ቢሮ

ጨለንቆ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጥገና ፕሮጀከት

BC-6/GC-6& above

5

HHDG-CA/05/18

ፖሊስ ኮሚሽን

ኤረር ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክት G+2

BC-6/GC-6& Above

 

6

HHDG-CA/06/18

ከተማ ልማትና ቢሮ ኮንስትራክሽን

የመንግስት ተቋማት ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት

BC-1/GC-1

 

 

1. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሽገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቀውን ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

2. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼከ የጨረታ ቁጥሩ እና የፕሮጀከቱን ስም የሚገልጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል (የጨረታ ቁጥርና የፕሮጀከቱ ስም ያልተገለጸበት ዋስትና ተቀባይነት የለውም)::

3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች ለዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በከልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ከሕጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ::

6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለየብቻ በማሸግ እንዲሁም የቴክኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ለብቻ በማሸግ እና ፋይናንሽያል እና ቴከኒካል ሰነዶችን ሁለቱንም እንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው፡፡

7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ22ኛ ቀን ከተራ ቁጥር 1-3 እና በ23ኛ ቀን ከተራ ቁጥር 4-6 ጠዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚያው ዕለት 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀነው::

አድራሻ፡- በሐ/ህ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ

ስልክ ቁ. 025-6662969

የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት  እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

Save Tender