የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የጄነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በዲላ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ መምሪያ በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለመንግስታዊ አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የፈርኒቸር፣ የጄነሬተር ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የጄነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በዲላ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ መምሪያ በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለመንግስታዊ አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የፈርኒቸር፣ የጄነሬተር ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ቁጥር 002/2018 - ኤሌክትሮኒክስ ግዥ፤
የጨረታ ቁጥር 001/2018 - የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች ግዥ፤
የጨረታ ቁጥር 003/2018 - የሞተር ሳይክል ግዥ
የጨረታ ቁጥር 005/2018 - የህንጻ መሣሪያ ግዥ፤
የጨረታ ቁጥር 004/2018 - የጀነሬተር ግዥ፤
የጨረታ ቁጥር 006/2018 - የፈርኒቸር ግዥ፤
ስስዚህ በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችሳሱ፡፡
1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
2. የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው፤
3. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
4. የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው፤
5. የግብር ከፋይ ምዝ/ምስከር ወረቀት ያላቸው፤
6. ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
7. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ለእያንዳንዱ የ60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመከፈል በጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
9. ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፡፡
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴከኒከል 1 ኦሪጅናል 2 ቴከኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦሪጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻቸውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በ3፡00 ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/መምሪያ
