Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አድዋ ድል መታሰቢያ
  • Address ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ፋይናንስ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-987929292
  • Website
  • Deadline08 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-08 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ መለያ ቁጥር፡- አ/ድ/መ/-002/2018 ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ መለያ ቁጥር፡- ///-002/2018 2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እየጋበዝን የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር ዓይነት ከታች ባለው ሰንጠረዥ ተመላከቷል፡፡

 

ምድብ ቁጥር

የሚገዙ እቃዎች አይነት

ብዛት

ሞዴል

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

 

 

ሎት 1

Suv ተሽከርካሪ--V6 twine turbo

1

2015/2020 እና በላይ

 

100,000 ብር

Suv ተሽከርካሪ

2

2015/2023 እና በላይ

Sedan አውቶሞቢል

1

2013/2020 እና በላይ

Minibus ተሽከርካሪ

1

2013/2020 እና በላይ

 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የተጨማሪ እሴት /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በአድዋ ድል መታሰቢያ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000613546867 በመፈል ደረሰኝ /ስሊፕ/ ይዞ በመቅረብ/ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ይሆናል፡፡
  5. የጨረታው ሰነድ መመለሻ የመጨረሻ ቀን 29/02/2018 . 400 ሰዓት ነው፡፡
  6. ጨረታው በቀን 29/02/2018 . 400 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት ማለትም በቀን 29/02/2018 . 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራ ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. የጨረታ ሰነዱ ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ሌቭል - 2 ፋይናንስ ክፍል ይገኛል፡፡

አድራሻ፡- ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ፋይናንስ ፍል

ስልክ ቁጥር፡- +251-09-90-45-12-00

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አድዋ ድል መታሰቢያ

 

Save Tender