የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ ብረታብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የወዳደቁ ብረታብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን ነምበር እና የቫት ሰርተፍኬት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በ100/ አንድ መቶ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነድ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡ ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0293/022 223 0017 በመደወል ይጠይቁ።
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
