Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት፡ - ሎት 1 እስቴሽነሪ ፣ ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የእንሰሳት መድሀኒትና የህክምና እቃዎች ሎት የተሸከርካሪ ጎማ ሎት 5. የግንባታ እቃዎች ሎት 6. የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለሴ//ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት፡ - ሎት 1 እስቴሽነሪ ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የእንሰሳት መድሀኒትና የህምና እቃዎች፣ ሎት የተሸከርካሪ ጎማ ሎት 5. የግንባታ እቃዎች ሎት 6. የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  3. የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ያላቸው
  4. የሚሞሉት ዋጋ ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ. 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመፈል ከግ//አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ለእስቴሽነሪ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ፤ ለኤሌክትሮኒክስ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ፣ የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና እቃዎች 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ብቻ፣ ለተሸከርካሪ ጎማ 18,000 /አስራ ስምንት ሺህ ብር/ ብቻ፣ ለግንባታ እቃዎች 25,000 /ሃያ አምስት ሽህ ብር ብቻ/ ለፅዳት ዕቃዎች 8,000 /ስምንት ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /../ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋና/ኦሪጂናል እና ቅጂ/ኮር/ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ//አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀን 08/03/ 2018 . ጠዋት 330 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀላፊ ፍል ቁጥር 1 08.03/2018 . ጠዋት 400 ሰዓት ይከፈታል።
  11. ተጫራቹ የዕቃውን ዝርዝር መግለጫ /እስፔስኬሽን / በማሟላት ዕቃው የተመረተበትን አገር የአምራቹን ስም፣ የዕቃውን ሞዴልና የመሳሰሉትን አካቶ መሙላት ይጠበቅበታል፡፡
  12. ውድድሩ በሎት ድምር ዋጋ ወይም በነጠላ ዋጋ ሊሆን ይችላል፡፡
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0224720080 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  14. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የበረኸትረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender