Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 223 0293
  • Website
  • Deadline16 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-16 00:00:00
  • Categories Sport Materials And Sportswear

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት በመግዛት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018

 

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለምን/////ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት በመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የንግድ ምዝገባ፣ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበር፣ የሙያ ምዝገባና ፍቃድ የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታሡ ሰነድ ሳጥን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 415 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡ ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ዶችላሉ፣ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 022 223 0293/022 223 0017 በመደወል ይጠይቁ።

 

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

Save Tender