ድርጅታችን መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቤት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የሰነድ ቁጥር ጥቅ17/2018
ድርጅታችን መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቤት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች -
በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና ዋና ምዝገባ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፤ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ የሚያቀርቡትን ዋጋ የጨረታ ሰነዱን ከማዕከላችን ቢሮ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ወስደው ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው። ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 14 ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ተዘግቶ በእለቱ በ5:00 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 15ኛው ቀን እሁድ ወይም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 8131 ይደውሉ፡፡
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር
