Tender Detail

Tender Details

  • Company Lion International Bank (አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.)
  • Address ሃያ ሁለት የቀድሞ ዘሪሁን ህንፃ ፊት ለፊት በባንካችን ዋናው መ/ቤት ሌክስ ፕላዛ ህንፃ 45 ወለል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 034-771-37-00
  • Websitehttps://anbesabank.com/
  • Deadline17 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price115.00
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Vehicle

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት የተረከበውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

 

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት የተረከበውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  1. በግልጽ ጨረታ የሚሸጠው ንብረት ዝርዝር፤

.

የንብረቱ አይነት

የተሽከርካሪ መረጃ

የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር

የጨረታ መነሻ ዋጋ ..ታን ሳይጨምር

ጨረታ የሚካሔድበት ቦታ (ቅርንጫፍ)

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ቦታ

ቀን

ጨረታ መዝጊያ ሰዓት

ጨረታ መክፈቻ ሰዓት

1

ተሽከርካሪ (ሚኒባስ)

LL3AAADD4GA709953

JE493Q1*30090017*

1660005

920,000.00

 

በባንኩ ዋና /ቤት

 

8/03/2018 .

ከሰዓት 7:30

ከሰዓት 8:00

 

 

በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ወይም ኮሚቴዎች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል ከጨረታው መዝጊያ ዓት በኋላ የሚደርሱ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም
  2. ተጫራቾች የንብረቱን የጨረታ ሰነድ ሃያ ሁለት የቀድሞ ዘሪሁን ህንፃ ፊት ለፊት በባንካችን ዋናው /ቤት ሌክስ ፕላዛ ህንፃ 45 ወለል ከጥቅምት 24 ቀን 2018 . ግዢና ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በአካል በመቅረብ 115.00 ብር በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ
  3. ተጫራቾች የንግድ ቤቱን የሚገዙበትን ዋጋ በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በታሽገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዝርዝሩ ከላይ በቀረበው የንብረቱ መጫረቻ ቦታ፤ ቀን እና ሰዓት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን የመወዳደሪያ ነዳችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል በመወዳደሪያ ሰነዳችሁ ላይ የተጫራች ስም፣ ፊርማ እና ስልክ ቁጥር መፃፍ አለበት
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል እንዲሁም ከቫት በፊት እና መሆኑ መግለፅ አለባቸው የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጎኑ በተጫራች መፈረም አለበት
  5. ተጫራች የመጫረቻ ዋጋ በቀላሉ በሚጠፋ ወይም በእርሳስ መሙላት የለበትም
  6. የጨረታው አሸናፊ ከንብረቱ የሚፈለገውን ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ማለትም የስም ማዘዋወሪያ ክፍያዎችን ሌሎች የግብር ክፍያዎችን እና ለድርጅት ቤቱ በቀሪ የሊዝ ዘመን የሚከፍለውን የሊዝ ክፍያ ዕዳ እንዲሁም ተዛማጅ ወጪዎች ..ታን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል
  7. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ በክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ /CPO/ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም ርተው በታሸገ ኢንቬሎፕ ከነሙሉ አድራሻው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
  8. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፈበትን ሙሉ ክፍያ በመፈፀም ያስያዘውን ሲፒኦ (CPO) መውሰድ የሚችል ሲሆን ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ እሸናፊው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ይመለስላቸዋል
  9. ሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ጨምሮ መክፈል ይኖርበታል ሆኖም ሙሉ ፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻለ የጨረታው አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ (CPO) ለባንኩ ገቢ ይሆናል
  10. ተጫራቾች ስለእያንዳንዱ ንብረት ዝርዝር እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በተመለከተ ሃያ ሁለት የቀድሞ ዘሪሁን ህንፃ ፊት ለፊት በባንካችን ዋናው /ቤት ሌክስ ፕላዛ ህንፃ 45 ወለል ግዢና ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-6-36-20-64 ማግኘት ይቻላል
  11. ተጫራቾች የድርጅት ቤቱን ለመጎብኘት የባንኩ ዋና /ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-6-36-20-64 በመደወል ስማቸውን በማስመዝገብ ባንኩ በሚያወጣው መርሐ ግብር መሰረት መመልከት ይችላሉ
  12. ባንኩ ንግድ ቤቱ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሽያጩን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

Save Tender