Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline15 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-15 00:00:00
  • Categories Machinery , Rent , Construction Machinery , Construction Vehicle

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኛዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት እና ገላን እንዶዲ ሳይት አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ግንባታዎች ዶዘር እና ኢክስቫተር ተካራይቶ በዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::


 

ትራኮን ዲንግ .የተ.የግል ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር //ግዠ067/2018

 

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኛዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት እና እንዶዲ ሳይት አካባቢ ስገነባቸዉ ግንባታዎች ዶዘር እና ክስቫተር ተካራይቶ በዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግ ረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟ እንድትወዳደሩ ጋብዛል

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወደም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 . ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ው፣ የተ.. ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላው 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • ረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት ረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 6, 2018 ዓ.ም የማይመ ብር 200 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ
  • ተጫራቾች ረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ ህዳር 6, 2018 . ከቀኑ 4:00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ረታዉ ህዳር 6, 2018 . ከቀኑ 4:00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት 3 አጫ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት 4:30 ይከፈታል
  • ድርጅቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ተጫራቾች የማሽኖቹን የባለቤትነት ደብተር ማቅረብ ባቸው።

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174 / 0911455448/

0929040439 ክፍል መጠየቅ ይቻላል

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ ማህበር

 

Save Tender