Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Red Cross Society (የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5 180175
  • Websitehttps://redcrosseth.org/blog/2022/07/29/19/
  • Deadline17 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price800.00
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Audio Visual, Photography And Filming Service And Equipment , Camera , Cctv Camera

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሲሲቲቪ ካሜራ በዋና ቅርንጫፍ ፅ/ቤት፣ በዞን ቢሮዎች እንዲሁም በፋርማሲዎች ላይ ማስተከል ይፈልጋል።


 

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ

ቅርንጫፍ /ቤት

 

የሲሲ ካሜራ ዛትና ማስገጠም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀደ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት የሲሲቲቪ ካሜራ በዋና ቅርንጫፍ /ቤት በዞን ቢሮዎች እንዲሁም ርማሲዎች ማስተከል ፈልጋል።

  • . ሎት-1 የሲሲቲቪ ካሜራ ዥና ማስገጠም

በመሆኑም በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈ ወይም 2017 . ንግድ ፍቃድ ያደሱ በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ራንስ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የግብር መስያ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ንዱ ተጫራች ሌላ ተጫራች ዋጋ ተንተርሶ መጫረት ከጨረታዉ የሚያሳግድ ይሆናል።
  3. ተጫራ ከጨረታው የሚመስስ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ በመቶ (2%) CPO ወደም ባንክ ጋራንቲ ያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር መሆኑን መሆኑን ግለ ኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስራ አምስት (15) የስራ ቀናት ውስጥ ጨረታ ሰነዱን በጉርድ ሾላ ህተ ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ድራር ሞል ጠገብ ከሚገኘዉ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት በመገኘት የጨረታዉን ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በብር (800) ብር (ስምንት መቶ ብር) በመዛት የጨረታ ሰነዳችሁን አስከ ሰኞ ህዳር 8/ 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ባቸው።
  6. ተጫራች ጨረታውን አሸንፎ ባቀረበዉ ሰነድ መሰረት እቃዎቹን ሳያቀርብ ቢቀር ያስያዘዉ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል ወደም ተመሳሽ ይሆንም።
  7. ጨረታ ሰነዶችና ከጨረታዉ ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች ማስትም ቴክኒካል ዋናውና ኮፒ እና ፋይናንሻል ዋናውና ኮፒ ዶክመንት በፖስታ በማሸገ ከጨረታ መዝጊያዉ ሰዓት በፊት ዚህ በተዘጋጃዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት አለበት።
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ቁሳቁሶች ዲስ እና ኒውን መሆን ይጠበቅባቸዋል
  9. ቅርንጫፍ /ቤቱ ተጫራጮቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ሳይቀይሩ በትእዛዙ መጠን እስከ 25 በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት ለው።
  10. ጨረታው ሰኞ ህዳር 8/2017 . 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በሰዓቱ 8:30 በጉርድ ሾላ በሚገኘዉ ሳሊህተ ምህረት ቤተክርስያን ፊት ለፊ ድራር ሞል አጠገብ በሚገኘዉ የማህበሩ መሰብሰቢያ ራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  11. አሸናፊው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ከተገ የጨረታ ውጤት ከተጠፈበት ቀን ጀምሮ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን 7ቀን ባልበ ጊዜ በው መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል
  12. ድርጅቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተጫራቾች ጨረታዉ ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ስልክ በመደወል ማግኘት የሚች መሆኑን እንገልፃን።

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር

አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት

ስልክ ቁጥር: 011-515-06-08

ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 41076

 

Save Tender