Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ሚዛን አማን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0471355629
  • Website
  • Deadline21 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-11-21 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Hospitality Service

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ ሎት 1፡- የሞተር ሳይክል ግዥ፣ ሎት 2፡ - የሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

በሁተኛ ጊዜ የወጣ ልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ምዕ////መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ ሎት 1- የሞተር ሳይ ግዥ፣ ሎት 2 - የሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በሚጠይቀው ዘርፍ የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (tin no) ያላቸው
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው፣
  5. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር
  • 1፡- የሞተር ሳይክል ግዥ ብር 50,000 ብር /ሃምሳ ሺህ/ ብር
  • 2፡- የሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ 40,000 ብር /አርባ ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ጋራንቲ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ ሌተር ኦፍ ሬዲት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  1. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ከመምሪያው የግዥና ንብረት አስ/ ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 100 መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሃሳብ ዋናና ኮፒ በማለት ተፈርሞበት በጥንቃቄ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ማስታወቂያው ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ፣ የግዥና ንብረት አስ/ ዳይሬቶሬት ቢሮ ቁጥር 100 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ መደረግ አለበት።
  3. ጨረታው ማስታወቂያ በወጣ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ 830 ታሽጎ በዚያው ቀን 900 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር 0471355629

 

የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender