Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidaama Broadcasting Corporation (የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን)
  • Address ሀዋሳ ወንዶ ንግድ ኩባንያ ህንጻ ጀርባ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916037261
  • Website
  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሞተር ሳይክሎች /በነዳጅ የሚሠሩ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ/ በሁሉቱም አማራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 2018 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሞተር ሳይሎች /በነዳጅ የሚሠሩ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ/ በሁሉቱም አማራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ መወዳደር የሚችሉ፡-

  1. ህጋዊ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  4. የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊከት ያላቸው፣
  5. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት ያላቸው ድርጅቶች ሀዋሳ ወንዶ ንግድ ኩባንያ ህንጻ ጀርባ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ህንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 በአካል መምጣት የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  7. የጨረታውን የመወዳደሪያ ዋጋ ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ሥራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ቴክኒካል ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሺያል ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ጨረታው 11ኛው ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ሲሆን በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-16-03-72-61 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

 

Save Tender